የመስቀል በዓልን ለማክበር ወደ የተለያዩ የደቡብ ክልል አካባቢዎች ለሚሄዱ ተጓዦች በቂ የትራንስፖርት ስምሪት ተደረገ

የመስቀል በዓልን ለማክበር ወደ የተለያዩ የደቡብ ክልል አካባቢዎች ለሚሄዱ ተጓዦች በቂ የትራንስፖርት ስምሪት ተደረገ

Posted: September 26th, 2006, 1:31pm EDT
Tags
 
የመስቀል በዓልን ለማክበር ወደ የተለያዩ የደቡብ ክልል አካባቢዎች ለሚሄዱ ተጓዦች በቂ የትራንስፖርት ስምሪት ተደረገ

አዲስ አበባ መስከረም 15/1999/ዋኢማ/ የመስቀል በዓልን ለማክበር ወደ ጉራጌ ዞንና የተለያዩ የደቡብ ክልል አካባቢዎች ለሚንቀሳቀሱ ተጓዦች በቂ የትራንስፖርት ስምሪት መደረጉን የትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ። በአሁኑ ሰዓት በቀን ከ350 እስከ 400 የሚጠጉ ተሽከርካሪዎች ከአዲስ አበባ ወደ ጉራጌና ሌሎች የደቡብ አካባቢዎች እየተሰማሩ ነው።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: